የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታየውሃ ስራዎችየመገጣጠምና መጠገንኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የ ትግራይ ልማት ማሕበር ጨርጨር መለስተኛ ሆስፒታል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት በሎት እንድ ፤ እንዲሁም ቀለ፣ዓፀፃና ዓዲ ወያነ ኣንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ደግሞ በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 26, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ እና ሳኒተሪ ስራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየቤት/ህንፃ ግንባታየመገጣጠምና መጠገን
በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የኣርማታ ኣብኩቶ ሙሌት እና ፎርም ወርክ ኣቅርቦት እና ማሸግ ስራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በሳብ ኮንትራክት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋውንዴሽን ኣፓርታመንት ፕሮጀክት ዓዲ-ሓ 16-11B ከ5ኛ እስከ 9ኛ ፎቅ ከፐይንት ሀውስ /pant house/ እና ስብሳቦሽ ከነመጓጓዣው የብሎኬት ግንብ ስራ ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የሆኑትን የህንፃ ኮንትራክተር እና ጠቅላላ ኮንትራክተር የሆኑትን ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
... ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የበርሃሌ ሰደተኞች መጠለያ ጣብያ ፅ/ቤት ባለ ስድስት ክፍል የሰራተኞች መኖሪያ ቤት በጉልበት ስራ ጨረታ በሚቀርበው ዲዛይን መሰረት ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑምየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየቤት/ህንፃ ግንባታየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመገጣጠምና መጠገን