የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (26 ቀናቶች)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2018 (ከ 1 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 5, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 21, 2018 ( ከ 2 ወር)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎች
ፖም ጎልድ ፍሩትስ ሓላ/የተ/የግ/ማሕበር ከአሪድ ዩኒቨርሲቲ /እንዳየሱስ ካምፓስ/ ፊት ለፊት የሚገኝ ዘመናዊ የወይንና ፍራፍሬ የእርሻ ኢንቨስትመንት ሲሆን በግቢው ውስጥ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ለማስቆፈር/ ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2018 ( ከ 5 ወር)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 12, 2018 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
... ሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ስራዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየድርግት ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትመንገድና ዲልድይ ግንባታየውሃ ስራዎች
በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 27, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መኮኒየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ