በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ፣ ሰራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

8.1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ ተጫራቾች መመሪያ ተራቁጥር 7.3 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለበት፡፡

8.3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 09/09/2011ዓ/ም እስከ 16/09/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8.5 ጨረታው 16/09/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል፡፡

8.6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.7 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለሰ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

ኣድራሻ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0911-768902 /0914-709013/0914-402413 ኣዋሽ ካምፕ ኣጠገብ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s