የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል

1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገበቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ ተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን አለባት

3 ተጫራቾ በዘርፉ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ከ ዉለታ እና የ ክፍያ ሰረትፊኬት የተገናዘበ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

4 ተጫረታቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ ነሃሴ 14/ 12/ 2011 ዓም እስከ ነሃሴ 21/ 12 /2011 ዓም ከሳዓት 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ በ 21/ 12 /2011 ዓም ከሳዓት 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል

6 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ምግዛት ይኖርባቸዋል

ስልክ ቁጥር 0911768902 / 0914709013  / 0914402413

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s