የትግራይ ልማት ማሕበር በመቐለ ፣ ማይቐያሕ ፣ ማይቕነጣል ፣ በሰሜን ምዕራባዊ ዞን መደባይ ዛና ወረዳ በዓዲ ባዕራጅ ፣ማይሎሚን ፣ትኩለ ፣ ልምዓት፣ ዛና፣ ኩብርቶ እንዲሁም በማእከላዊ ዞን ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳ ደብረ ቃል፣ናትካ ብላዕ፣መደጎይ፣ መሬና፣ ሓውስታና ዓዲ ሑፃ ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ከሎት1 እስከ ሎት 10 በመከፋፈል / ለሎት 1 ፣2 እና 3 ደረጃቸው GC/BC-4 እና ከዝያ በላይ እንዲሁም ለሎት 4 ፣ 5 ፣ 6 ፣ 7 ፣ 8 ፣ 9 እና 10 ደረጃቸው GC/BC-5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ/ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ጥር 1, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች የኮንስተራክሽን ስራዎች ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ጥር 1, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የግዥዉ ዓይነት የባዩ ጋዝ ማብላያ ግንባታየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችየቤት/ህንፃ ግንባታ
በመቐለ ሜጋ ህትመት ዉስጥ ለምያሰራዉ መጋዝንና ስቶር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በኮንስትራክሽን ስራዎች ደረጃ GC -6 እና BC-6 ከዛ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
ለበረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሁለት ክፍል ቤት አወዳድሮ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል በዚሁም መሰረት ደረጃ 8 እና ከዚያ በላያ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ባላቸዉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዝልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:በርሃሌየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መስፍን እና ዒላላ ግቢ ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ የጠጠር መንገድ ስራ(Internal Earth Road works with in ME & MSE Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-6 RC- 6 ወይም BC -6 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 5, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ