ለበረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሁለት ክፍል ቤት አወዳድሮ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል በዚሁም መሰረት ደረጃ 8 እና ከዚያ በላያ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ባላቸዉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዝል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 15, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: በርሃሌ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

1 ስራዉን በተባለዉ ጊዜና በሚፈለገዉ ጥራት ሰርቶ ማስረከብ እሚችል

2 የስራ ፍቃዱ የታደሰ እና የዘመኑ ግብር የከፈለ

3 ለግንባታ ሚያስፈልጉ ማንኛዉም ዕቃ እራሱ ማቅረብ የሚችል

4 ለጨረታዉ የተዘጋጁ ዝርዝር ሁኔታዎች የሚገልፅ ሰነዶች ከድርጅቱ ጽ/ቤት ይህ ማስታወቂያ   ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በረሃለ ከሚገኘዉ የድርጅት ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ

5 ተጨማሪ በስም በታሸገ ፖስታ እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2015 እ.እ.አ ድረስ በስራ ሰአት በረሃለ  በሚገኘዉ ድርጅት ጽ/ቤት ማሰገባት ይችላሉ

6 ጨረታዉ ጥቅምት 3 ቀን 2015 እ.አ.አ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጽ/ቤት በተገኙበት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ፊት ይከፈታል

7 አሸናፊዉ ተጫራቾች ከድርጅቱ ጋር የዉል ስምምነት የሚፈራረም ይሆናል

8 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ