የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (26 ቀናቶች)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2018 (ከ 1 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 5, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 21, 2018 ( ከ 2 ወር)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 12, 2018 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 27, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መኮኒየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
... ያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 19, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 21 ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of AFAR REVENUE BUREAUየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 29, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 22nd date at 9:30 local time ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
... ctors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of POLICE STAFF RESIDENCEየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 25, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 22th date at 9:30 local time ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ