ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 24, 2009 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 29, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ወረዳ ቃፍታ ሑመራ ቀበሌ ዓዲ ሕርዲ የሚገነባ መለስተኛ ሆስፒታል ሕንፃ ፕሮጀከት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC/GC 5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ሚያዝያ 29, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ላዕላይ ማይጨዉ ታሕታሕ ማይጨዉ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቀሞች በአስራ ሁለት ሎቶች በመከፋፈል ማሰረት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 14, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 25, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየውሃ ስራዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ግዢ
በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ መቀለ ከተማ የመለስ ዜናዊ አማራር አካዳሚ ፕሮጀክት 4ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ ደረጃ BC/GC 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 16, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤን ወረዳ ላዕላይ ሰቄን አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ለማስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 16, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ በስሩ ለሚተዳደረዉ ካሣቴ ብርሃን ሙዓለ ህፃናት አገልግሎት የሚዉል መናፋሻ ከደረጃ 8 : 9 :10 የህንፃ ተቋራጭ አጫርቶ ማሰረት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 21, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ
የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ቀላሚኖ ልዩ ደረጃ ትምህርት ቤት ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ እንዲሁም ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የተማሪዎች ዶርሚቶሪ ለማስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 14, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 28, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታ