በመቐለ ሜጋ ህትመት ዉስጥ ለምያሰራዉ መጋዝንና ስቶር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በኮንስትራክሽን ስራዎች ደረጃ GC -6 እና BC-6 ከዛ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:20000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

1   ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና  የ2008 ዓ/ም  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች  የማይመለስ  አንድ የታደሰ  የንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ (የስራዉ ዝርዝር) ብር 50 (አምሳ ብር) በመክፈል ከ 20/10/2015  እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ  30/10/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰዓት በመቐለ ዋና መስራያ ቤት ICI-BU ሳፕላይ ዋና ክፍል መዉሰድ ይቻለል

3 ጨረታዉ 30/10/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ በዛዉ ሳት 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤት በሚገኝ  የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ CPO ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::

5 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ ወጣበት ቀን ጀመሮ እስከ 30/10/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት (ከሳት በሆላ) መቐለ ዋና መስራያ ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ የሚያስፈልጉ መጋዝን :የሰዉ ሃይል : ማሽነሪና : ትራንስፖርት እንዲሁም የተለያዩ መሳሪዎች ወጪ ያጠቃለለ መሆን አለበት 

7 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :ይህ ካልሆነ  ያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል 

8 ተጫራቶች ጨረታዉን አሽንፈዉ ዉል ፈፅመዉ ከተረከቡበት ዕለት ጀምሮ በ 45 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

9 ተጫራቶች የጨረታ የቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ለየብቻ አሽገዉ ማስገባት አለባቸዉ

10 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም

11 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም::

12 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

                          አድራሻ

        መቐለ                                 አዲስ አበባ                                                       

ስልክ  00251, 1342400305                 ስልክ      00251, 116298563

ፋክስ  00251, 344406225                   ፋክስ     00251, 116298560                                                                          

መመለስ
የጨረታ ምድብ