የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 24, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 3, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየውሃ ስራዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ግዢ
የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 1, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ስር የሚገኙ የህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ : የማባዣ CZ ቀለምና ማስተር : መጋራጃ : ለኣካል ጉዳተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 17, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ጥቅምት 20, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸር