የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 19, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ጂፒኤስ / GPS/ Global positioning syatem/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪዕ ቃዎች , ምድብ 2 የህተመት ዕቃዎች , ምድብ 3 የፅዳት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ,ምድብ 5 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ,ምድብ 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀ ለምርምር የተጠየቁ የተለያዩ ማሽን ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታሟሉ ሰነድ ከመቐለ ንግድ ምክር ቤት በመዉሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆናቹሁ ለመግለፅ እንወዳለንየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 7, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 19, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ 1 ፎቶ ኮፒ , 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፐፒተር , 3 ፋክስ 4 ፕሮጀክተር , 5 ፕሪንተር , 6 ላፕ ቶፕ ኮምፒተር , 7 ከለር ፕሪንተር 8 ዩፒ አስ /UPS/ የሚከተሉትን መስፈርቶችን በሟሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለንየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 3, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 16, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ንኤጀንሲመራኸቢሓፋሽክልልትግራይናይበጀት 2007 ዓ/ም ካበዚንታሕቲዝተዘርዘሩ ዝተፈላለዩዓይነት ኣቅሑት ኢነርጃይዘር ባትሪ በዝሒ ብቁፅሪ 5000 ካልኦት ናይ ኤሌክትሮኒክስ ኣቁሑትን ብግልፂጨረታኣወዳዲሩክስርሕይደሊ::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 26, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 6, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ