የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪዕ ቃዎች , ምድብ 2 የህተመት ዕቃዎች , ምድብ 3 የፅዳት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ,ምድብ 5 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ,ምድብ 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ
  1. ተጫራቾች  የ 2007 ወይም 2008 ዓም   የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃደ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚራገጋጥ ምስክር ወረቀት እና የሓምሌ ወር ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከምድብ  1 እስከ ምድብ 6  የተገለፁ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 50 ሲሆን በምድብ 7 የተገለፁ የመለዋወጫ ዕቃዎች ብር 100  በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ  ጽ/ቤት ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04  የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ::
  4. ከምድብ  1  እስከምድብ  5  የተገለፁ  የስተሽነሪ : የህተመት : የፅዳት : የኤሌክትሪክና የህ/መሳርያ ዕቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከመስከረም   05/ 2008 ዓ/ም እስከ መስከረም  19/2008 ዓ/ም  ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት መስከረም  20 /2008 ዓ/ም ከጥዋቱ  3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን  በ 3:30  ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  5. በምድብ  6 እና 7 የተገለፁ  የ ኤሌክትሮኒክስና  የመለዋወጫዕ ቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ መስከረም  05 /2008 ዓ/ም እስከ  መስከረም  20/2008  ዓ/ም  ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት መስከረም  21/2008 ዓ/ም  ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን   በ 3:30  ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  6. የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ ቤትይከፈታል ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮቁጥር 04 ይሆናል::
  7. ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌ ላይዘን ኦፊስ   0344416552  ሞባይልቁጥር  0914780705

ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት   0345592072  ሞባይልቁጥር  0910520195 / 0914780988  መጠየቅይቻላል::

 

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s