በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየላብራቶሪ መሣሪያዎችየመድሃኒት ምርቶች
የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሞተርሳይክል ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችሞተርሳይክል ግዢ
በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ኬሚካልና መገልገያ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አምስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ ሰሚንቶ ፡የሕክምና እቃዎች ፡የኪችን እቃዎች፡ የላብራቶሪ እቃዎች ፡የኬሚካል እቃዎች ፡መፃሕፍት ፡የንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ ፡የኣርማታና ተያያዥ እቃዎች ፡ላዉንጅ ወይም ካፌ፡ ደንብ ልብስ ፡ጤፍ ማስፈጨት፡ የምግብ ኣቅርቦት የባቄላ ክክ ብቻ፡ የመረጃ ስርዓቶች ኣቅርቦትና ተከላ ፡እንዲሁም የወፍጮ ቤት የማስፈጨት ስራ እና ዳቦ የመጋገሪያ ስራዎች ወደ ዉጭ አዉጥቶ ወይም out source ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየላብራቶሪ መሣሪያዎችማጓጓዣ ኣገልጋሎትየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
በኢፌዲሪ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅቤት በ 2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ቀዋሚ እና አላቂ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ጂፒኤስ GPS Global positioning system በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 17, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ጂፒኤስ / GPS/ Global positioning syatem/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 17, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የግዥዉ ዓይነት የኢንትርኔት እቃዎችየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 3, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች