1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
2 የቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል
3 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ CPO /ስፒኦ/ ወይም ባንክ ዋስትና በህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ ስም ማስያዝ የሚችል
ምድብ | የጨረታዉ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ |
ሎት 1 | ስቴሽነረ | 2809 |
ሎት 2 | የማባዣ CZ ቀለምና ማስተር | 5000 |
ሎት 3 | መጋራጃ | 2664 |
ሎት 4 | ለኣካል ጉዳተኞች ስቴሽነሪ | 19740 |
ሎት 5 | ለኣካል ጉዳተኞች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | 28300 |
Â
4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድÂ Â መዉሰድ ይችላል
5 ማንኛዉም ተጫራቾች ሊዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከዓዲ ሓቂ ግቢ ግዢ ኤክስፐርት መዉሰድ ይችላሉ
6 ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
7 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉ እቃ በራሱ ዉጪና ትራንስፖርት በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዳ ሓቂ ግቢ ካምፓስ ህግና ስን መንግስት ከሌጅ ማድረስ አለበት
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 83 82 ሞባይል 0914 74 61 20 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላልÂ
መመለስ