የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 5, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 5, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/