መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ዩ-ቻናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 6, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 6, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ ፅ ቤት በተወሰኑ የክልላችን ቦታዎች በተዛባ የአየር ፀባይ ምክንያት ኤልሊኖ የዉሃ እጥረት ላጋጠማቸዉ ወገኖቸ ድጋፍ የሚዉል ፋይበር ባለ 10,000 ሊትሮ ሮቶ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 28, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 28, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/