ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2016 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/