ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 2, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መስከረም 2, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያው ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ካፌን ሬስትራንትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት እገልግሎት የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 4, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 4, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ጳጉሜ 1, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ጳጉሜ 1, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 25, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 25, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 800.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 23, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ነሐሴ 23, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 30, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ (ፖሊትዮን ትዩብ) ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 1, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 1, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 9, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ነሐሴ 9, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ /

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/