በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 14, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 23, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 23, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆነ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 11, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ዱቄት፡ ዘይት፣ ጨው እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አቅርቦት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 8, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 24, 2013 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 25, 2013 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሃብት ቢሮ በ2011 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ጎማ ባትሪና እና ካላማዳሪያ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ እቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 7, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 23, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 23, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 180,000 ሜትሪክቶን የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 4, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 24, 2013 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 24, 2013 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዳሎል/ሙስሊ-ባዳ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል “Supply and Apply Road Marking and Traffic singns* ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአድሽሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ የማማከር አገልግሎት የሚውል ‹‹Consultancy Service for general STD and HIV/AIDS Alleviation measures" ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 17, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 17, 2013 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት/

የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአንድ አመትውል (Frame Work Agreement) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 21, 2013 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 21, 2013 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ስር ለ1ኛ እ/ክ/ጦር መምሪያ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ የተ.የግ ማህበር Double Cabin Pickup 4WD.100HP በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 30, 2013 10:54 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 30, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/