ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል ብዛቱ 350RHS/ቱፓ/20/20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫኝ የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 30, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 30, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመድኃኒቶች ዕቃዎች የ RO Water treatment spare part ዕቃዎች and Maintenance service ሥራ ግዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ካልኦት ፅገና/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 12, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 12, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የቢሮ አቃዎች /ፊርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 27, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 27, 2011 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 29, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 29, 2011 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ስርጭት ቀረፃ የሚያገለግል BACK UP ፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት /ለመዘርጋት/ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 08:45 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000 ለBACK UP 72,000.00 ለፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ በ2011 ዓ.ም ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 12, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 12, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 12, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2011 በጀት ዓመት ሑመራ ከተማ ሆስፒታል ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 10, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 10, 2011 05:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/