የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በሥሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2011 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 10, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የመኪና ዘይትና ቅባት፣የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:32 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ ንግስት ማገጃ መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 03:32 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

በቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣካዳሚክ እና ለኣስተዳደር ቢሮ የሚያገለግል ፅሕፈት መሳሪያ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የላብራቶሪ ዕቃዎች እና ኬምካሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ የሚገኙ የውሃ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የውሃ ሞተር ፓምፕ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/