የኢትዮጵያ ልማት ባንከ መቐለ ዲስትሪከት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 26, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 6, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2016 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/

ፋብሪካችን አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 30,000 ኪግ Sizing Chemical Local for 100% cotton በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 10, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሐምሌ 10, 2012 09:05 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 20,000 ኪ.ግ Cuostic Soda Flake 99% በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 19, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 15, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 15, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

ALMEDA TEXTILE PLC invites all interested and eligible bidder for procurement of 360,000kg of polyester fiber.

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 6, 2012 (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 6, 2012 02:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ ዎርክ ሾፕ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 1, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 05:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ሳባ እምነበረድ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቃ ማሕበር ዘገልግሉ መቀያየሪ ንብረታት በጨረታ ኣወዳደሮ ክሸይጥ ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

ድርጅታችን ምርቶቹን የሚስተዋዉቅበትና ከደንበኞቹ የሚገናኝበት ደረጃዉን የጠበቀ አወዳድሮ ለማሰራት Professional Dynamic Website አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 17, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዌብሳይትን ሶፍትዌርን ምምዕባል/

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች(Stationary) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/