የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ለተለያዩ ፕሮግራም ኣገልግሎት የሚሆን ትልቁ ነጭ ድንኳን (White big curve stand tent/8m*20 m ለመግዛት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 8, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 2, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ ፈርኒቸር/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ማእኸል ምርምር ሕርሻ አላማጣ ንማእኸሉ ግልጋሎት ዝዉዕሉ ንብረታት ብግልፂ ጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ ዓይነት ንብረት ብዝርዝር እንትገልፅ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 27, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በራያ ዓዘቦ ካራ ዓዲ ሺሁ የሚገኘዉ 6ተ ስድስት ሄክታር የምርምር መሬት ለዉሃ ዝርጋታ ስራዎች የሚገለግሉ ንብረቶች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/