ኢዛና ማዕድን ልማት ሓየተየግ/ኩባንያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/021/2018 በ 15/10/18 እ.አ.አ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በቃት ያላቹህ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 24, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣስገለ ፅምብላ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥቅምት 24, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/