የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 2000 /ሁለት ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 29, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 29, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የ ኢፌዲሪ ኣየር ኃይል ሰሜን ኣየር ምድብ በተለያየ ቦታ የሚገኝ ሳር በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በቅዱስ ፍሬምናጠስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለርቀት ትምህርት ኣገልግሎት የሚውል DX2330/DX2430 ሪዞግራፊ መሽን (ዲፕሊክተር) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 21, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 21, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሃብት ቢሮ ለቢሯችን አገልግሎት የሚውሉ የመኪና ስፔርፓርትና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 28, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 28, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ስፔር ፓርት 50,000 ብር ፣ ለጎማ 10,000 ብር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ 2010 ዓ/ም የደርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኦዲት ተዛማድኡን/ ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 25, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያለው የውሃ ቆጣሪ ከነሙሉ መለዋወጫዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 11, 2011 08:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/