በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት ERC S-EC2R project በደቡባዊ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች አንቡላንስ አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎች ከነላማደርያ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 24, 2018 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 24, 2018 10:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ምጥን የእንስሳት መኖ ማዘጋጃ የሚሆኑ የተለያዩ ኣይነት ግብኣቶችን እና የተለያዩ ኣይነት የትራክተር ባትሪዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 13, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 13, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ተከዘ ጥልቅ የዉሃ ጉደጋድ ቁፋሮ ሓ/የ/ዉል/ማሕበር ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 12, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2018 10:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2018 11:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር Iriangle Iyre 12*20 እና የሎደር XCMG Tyre 23.5*25 ግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 1, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 5, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 7, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 7, 2017 8:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 27, 2017 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2017 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2017 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2016 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/