ክፍሊ ዕደጋ ግምባር ደቡብ ን2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ንሰራዊት ቀለብ ዝውዕል ባኒ ንምስንካት በዚ ዘርፊ ዝተዋፈርኩም ትካላት /ፎርኖቤታት ጨረታ ንክትሳተፉ ይዕድም ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ዉቅሮ ግብርና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2018 ዓም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ግለጋሎት የሚዉሉ ግብርና : የላብራቶሪ እቃዎች : ኤሌክትሮኒክስ: ህንፃ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2018 3:10 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዉቅሮ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኤሌክትሮኒክስ ብር 4000 ሁለተኛ የግብርና ላብራቶሪ እቃዎች ብር 15000 ሰወሰተኛ የህንፃ መሳሪያ ብር 4000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የትግራይ ስታቲስቲክስና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ከኢምግረሽንና ዜግነት ኣገልግሎት በመተባበር ከኣለም ባንክ ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ለኤጀንሳችን ለማስታወቅያ የሚዉል ባነር በፈቀደልን መሰረት ለማሳተም ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 26, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 29, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sheet Metal Grinding machine, Cable Clamp Ø12mm Welding Wire Ø 1.2mm & Meter Tape እና ሌሎች ግብኣቶች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 4, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 4, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sanitary Materials & Stationary & Prirting Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የምግብ ነክ ዕቃዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች በግልፅና ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 7:45 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ከላይ በርእሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 9, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 10, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 10, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ለተንቀሳቃሽ የጠጠር ማመረቻ ማሽነሪ ፤ ኤክስካቫቶር ከነብሬከሩ እና ጀነሬተር ከሚገኝበት ቦታ (ዞን- ደቡብ ምብራቅ ፣ ወረዳ፣-እንደርታ ፣ ጣብያ ደድባ ቀበሌ፡- ኢለኪን ልዩ ስሙ ዓዲጨላቆ) ወደ መቐለ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 4, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2017 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 16, 2017 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የምግብ ነክ ዕቃዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች በግልፅና ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 2, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 9, 2017 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 9, 2017 7:45 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/