ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪኖች መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 29, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 29, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የተለያዩ እቃዎች ዉስን ጨረታ ይመለከታል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 22, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 22, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 8, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 12, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ዩ-ቻናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 6, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ ፅ ቤት በተወሰኑ የክልላችን ቦታዎች በተዛባ የአየር ፀባይ ምክንያት ኤልሊኖ የዉሃ እጥረት ላጋጠማቸዉ ወገኖቸ ድጋፍ የሚዉል ፋይበር ባለ 10,000 ሊትሮ ሮቶ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 28, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 28, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16 ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያለዉ የዉሃ ቦቴዎች ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 18, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/

የትግራት ክልል ትምህርት ቢሮ ሎት 1 ሞተር ሳይክሎች ሎት 2 የፕላዝማ መለዋወጫ እቃዎች ሎት 3 የፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ ሎት 4 የ 0 ክፍል ተማሪዎች የዉስጥ ክፍል ትም ት ማስተማርያ indoor በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግስ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የግዥዉ ዓይነት የሚካና ጎማ ከነ ካላማደርያዉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/