የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 26, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 18, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 18, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 26, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 27, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 18, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 21, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 21, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ አክሱም ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 27, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ ቴንድኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 19, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/