በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ማንዋል /User Manual/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2009 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የስራና ደንብ ልብሶች: የፅዳታ ዕቃዎች:የፅህፈትእ ቃዎች :የመኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ና እንዲሁም የበቀለዉን ሳር አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 4, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 12, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ Basement G+10 ህንፃ አገልግሎት የሚዉል ስሚንቶ 2ኛ ደረጃ : ሐሸዋ የተንቤን /ካላ : ፀፀር 002 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ በስሩ ለሚተዳደረዉ ካሣቴ ብርሃን ሙዓለ ህፃናት አገልግሎት የሚዉል መናፋሻ ከደረጃ 8 : 9 :10 የህንፃ ተቋራጭ አጫርቶ ማሰረት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 21, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለገቢ ማሰባሰቢያ ፓድ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 27, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 27, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ መቐለ ለአርክተክቸርና አርባን ፕላኒግ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 14, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 26, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 26, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/