የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2009 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የስራና ደንብ ልብሶች: የፅዳታ ዕቃዎች:የፅህፈትእ ቃዎች :የመኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ና እንዲሁም የበቀለዉን ሳር አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 4, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 12, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 27, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 27, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/