መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት : ነት : ወሸሮች :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ዌልዲንግ ዋየር : ኤሌክትሪካል ሲስተም : ተርኒንግ ቴብል እና ተዊንግ አይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 9, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 10, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 1, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 1, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ ፡ ሎት ሁለት ክችን ፡ ሎት ሰወስት ህንፃ መሣሪያ ፡ ሎት ኣራት ፈርኒቸር ፡ ሎት ኣምስት ዉሃ (ሃይላንድ) ፡ሎት ስድስት ኤሌክትኒክስ ፡ ሎት ሰባት ምግብ ፡ ሎት ስምንት ስፖርት ፡ ሎት ዘጠኝ ፅዳት ኣዉት ሶርስ ፡ ሎት ኣስር የመኪና መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) ፡ ሎት ኣስራ ኣንድ የዉሃ ቦቴ ፡ ሎት ኣስራ ሁለት የፅዳት ዕቃዎች ፡ ሎት ኣስራ ሰዉስት የቱካን መድሃኒት መርጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 1, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 1, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ60,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0.01)162.60 (0.01)
180.26 (0.33)182.06 (0.33)
24 (0)24.26 (0.01)
9.66 (0.02)9.75 (0.02)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ መስከረም 29, 2019

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
s