በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል ሙስሊ-ባዶ ኣስፋልት መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብዛት ያው ባዶ የሬንጅ በርሚል፣ ቁመታቸው ከሁለት ሜትር በታች የሆኑ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የኣርማታ ብረቶች እንዲሁም ኣሮጌ የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪዎች ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

መዝግያ ቀን ጥቅምት 6, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 7, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ15,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 2000 /ሁለት ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መስከረም 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 30, 2011 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0.01)162.60 (0.01)
180.26 (0.33)182.06 (0.33)
24 (0)24.26 (0.01)
9.66 (0.02)9.75 (0.02)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ መስከረም 29, 2019

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
s