ፕሮጀክታችን መቐሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የMetal work (RSH) ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 10, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 10, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የworks ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 01/04/2011 ጀምሮ እስከ 05/04/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 05/04/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-12 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 5, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 10, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 10, 2011 4:05 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ35,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.82 (-0.1)162.43 (-0.1)
180.94 (0.43)182.75 (0.44)
24 (0)24.29 (0)
9.78 (0.05)9.88 (0.05)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ሶኒ ጥቅምቲ 9, 2019