ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ