Closed
የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2012 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለ ትግራይ ክልል መንግስት ጠቅላላ ፍርድ ቤት ግልጋሎት የሚዉል በስገነባዉ ኣዲስ ህንፃ ዉስጥ የሚገኝ ኣንድ ችሎት በዘመናዊና ባህላዊ እንጨትነ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስጌጥ ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ
መዝግያ ቀን ጥር 7, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 7, 2012 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን