የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ 145 ካ.ሜትር ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ኣዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 26, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 26, 2017 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 21, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 12, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የIT (ኮምፒተር ና ተዛማጅዕቃዎች እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የሚውሉ : የቢሮ እቃዎች(Furniture's) እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 27, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/