በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 24, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 4, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 4, 2013 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የዶክመንታሪ ፊልም ዝግጅት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 26, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የተቋቋመለትን ዓላማ በተቀናጀ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥራ በመሥራት ወጥ የሆነ ግንዛቤ ለመፍጠር በዘጋቢ ፊልምና በማስታወቂያ ሥራዎች በማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት በቂ ልምድና ማስረጃ የሚያቀርብ፤በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሠርቶ ማጠናቀቅና ማቅረብ የሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ነሐሴ 12, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ነሐሴ 12, 2011 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/