የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት concentric service cable ባለ 6mm ከሀገር ዉስጥ አምራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 1, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 240,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 25, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 25, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 30, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 1, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 25, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 25, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየለቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የያማሃ እና ሞተር ሳይክል እቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 16, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእግረኛ መንገድ ታይል የማቅረብና የማንጠፍ /Supply and apply footway cement tiles / ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ / sub contract/ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 20, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 27, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 27, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/