ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

የወረዳ እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በደን ሴክተር በጀት ለደን ሴክተር ግልጋሎት የሚውል የመኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 11, 2011 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ በትግራይ ክልል ፣መቐለ ሎት 1 እና በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች የሚገኙ የሽያጭ ማዕከሎች ሎት 2 የፅዳት ኣገልግሎት ስራ በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ የካቲት 20, 2011 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ 18,000 ሜትር ስኳር የሚሸፍን ጅኦ ሜምብሬን /Geo- membrane/ ለማንጠፍ ለማሰራት ልምድ ያላቸው ሞያተኞች ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ከኮንክሪት የተሰራ እንግዳ ማረፊያ ወንበር ቅርፁ S-Shape የሆነ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 8, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል-ሙስሊ-ባዳ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራው ኣገልግሎት የሚሰጥ ጥሩ ይዞታ ያለው 280 HP የፈረስ ጉልበት እንዲሁም ሁለት ኣክሰል የሆነ እና ከስምንት ሜ/ኩ በላይ የማምረት ዓቅም ያለው የኮንክሪት ትራክ ሚክሰር መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ የካቲት 10, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ የካቲት 10, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 14, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት ዓመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ የካቲት 13, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,500.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/