የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት የሥራ አደጋ መከላከያ ዕቃዎች፣የተለያዩ የእጅ መሳርያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 22, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 22, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ባለሶስት እና ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ጥር 5, 2011 07:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ጥር 5, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቐሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቡልዶዘር እና ግሬደር፣ ጀነሬተር፣ አስፋልት /ሬንጅ/፣ ሰርቨር፣ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 13, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 13, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ማሽነሪ ክራይ/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/ ዕድጊት መኪና/

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/023/2018 በ 26/12/2018 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 6, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና ስፔር እና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 2, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 2, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የትግራይ ክልል የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሃርድዌር እቃዎች በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 29, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 29, 2011 02:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 1, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፐሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መሣሪያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 28, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 28, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት አንድ ጀነሬተር ግዢ ሎት ሁለት አልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 28, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 28, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/