ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 03:30 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች Audit Firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።


  1. የተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2011 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብየሚችሉ። 
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ cpo ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል። ከ2% በታችያስያዘ ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል። 
  3. ተጫራቾች የጨረታው ዶኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባበሚገኘው ተክለሃይማኖት ቅርንጫፋችን ብር 100 በመክፈል ከ 16/08/2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድእንደምትችሉ እንገልፃለን። 
  4. ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንእስከ ግንቦት 02/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ችላላቹህ። 
  5. የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቶች ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉመሆኑን ማወቅ ይኖርበታል። 
  6. ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 02/2011 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት መቐለ በሚገኘው ዋናቢሮ ይከፈታል። ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል። 
  7. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል። 
  8. የጨረታው አሸናፈ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል። 
  9. ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
  10. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034-40-00-14 ወይም 03-44-41-03-96 ደውለው ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁንእናሳስባለን፡፡ 
መመለስ
የጨረታ ምድብ