የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 7 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ትራንስ ኢትዮዽያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ቢሮ ቤት በተለያዩ ቦታዎች የደህንነት ካሜራ (Security Camera) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማስገጠም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 22, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር
የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የድህንነት መጠብቂያ መሰሪያዎች እና የእጅ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 9, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር የሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 15, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 26, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በናሙና መሰረት(Sample) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 11, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየምግቢ ኣቅርቦትካፌና ሬስትራንትንየተሽከርካሪ ጥገናየመኪና ኪራይየጥበቃ ኣገልጉሎት
... ልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየምግቢ ኣቅርቦትካፌና ሬስትራንትንየተሽከርካሪ ጥገናየመኪና ኪራይየጥበቃ ኣገልጉሎት
መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጳጉሜ 4, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር ጨርቃ ጨርቅና ልብስ