1 የ2017 ዓም ንግድ ፈቃድ ያሰደሰ የኣቅራበኒት ሰርተፈኬት ያለዉ ቲን ናመብር ያለዉ የተጫመሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
2 የመወዳደሪ ሐሳቡ 5/5/2017 ዓም እሰከ ጥር 12/5/2017 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ለተጫራቾች ክፍት ሆነ የሚቆይ ሲሆን በዚሁ ቀን 3:30 ተዘግቶ 4:00 ቢሮ ቁጥር 33 ይክፈት
3 ተጫራቸቾ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የድህንነት መጠብቂያ መሰሪያዎች ብር 150000 የእጅ መሳሪያ እቃዎች 50000 በስፒኦ ወይም በጥሪ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ
4 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ይሆናል
5 የእቃዎ ማስረከቢያ ቦታ በመስሪያቤታችን ግምጃ ቤት ማስረከቢያ ግዜ ግዥዉ ከተዛዘበት ቀን ጀምሮ በ 15ቀናቶች ዉስጥ ይሆናል
6 ኣቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋዉን በፊደልን እና በቁጥር መፃፍ አለባቸዉ በቁጥር እና በፊደል በተገለፀዉ መካካል ኣለመጠጠም ካለ በፊደል የተፃፈ ተቀባይነት ይኖረዋል
7 በነጠለ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልይነት ካለ ነጠላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል
8 ጽህፈት ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
መመለስ