በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 20, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 25, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 25, 2017 03:01 ጥዋት
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/
  • Print
  • Pdf

የፍርድ ባለ መብት አቶ በሪሁ ተከላይ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ የፍርድ ባለ ዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ፣ በባለ ዕዳ አብርሃም ምናሶ የሚታወቅ በመቐለ ከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ቀበሌ ስምረት፣ የባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 የሆነ ቤትና ቦታ አዋሳኙ በምስራቅ - 477 ምዕራብ- ቲቲ 473 ደቡብ - መንገድ ሰሜን - ቲቲ 474 ስፋት 250 ሜ/ካሬ የሆነ የመነሻ ግምት ብር 15,436,706.43 (አስራ አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ስድስት ከ43/100) ለፍርድ ማስፈፀሚያ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለተፈለገ፣ ለመጫረት የሚፈልግ ለ24/02/2017 03:00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ቀርቦ እንዲጫረት የመቀሌ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ