የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጄት ከተያዘ የማሽነሪዎች ዘይትና ቅባቶች ለማግኘት ስለፈለገ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
ተቁ | የእቃዎች ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የአንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
---|---|---|---|---|---|---|
1 | ዘይት ሞተር ዶሎ 15 W 40 Engine oil Dolo | በርሚል | 04 | ሁሉም በርሚል የመጠቀምያ ግዜያቸው ብያንስ 3 ዓመት የቀረው መሆኑ በግልፅ የሚታይ መሆን አለበት፡፡ | ||
2 | ዘይት ሃይድሮሊክ(Hydraulic oil tells or Azolla 68 | በርሚል | 12 | |||
3 | ዘይት ትራንስምሽን Transmission oil AIF dexen | በርሚል | 04 | |||
4 | Gear oil 85 W140 | በርሚል | 03 | |||
5 | ግሪስ EP2 Grease Ep2 | በርሚል | 03 | |||
6 | ግሪስ £po Grease Epo | ከግ | 600 | |||
7 | ዲግረሰሪ Degreaser | በርሚል | 02 | |||
8 | ዘይት መሪ Streeing ol AIF | ሊትር | 10 | |||
9 | ዘይት ፊፊን Brake oil | ሊትር | 03 | |||
10 | Radiater Coolant ABRO | ሊትር | 30 |
1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ(2016 ዓ/ም) ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው ቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ክገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዕ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
3. በቴክኒክ ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል፡ ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ : ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው እቃ በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ : ከሆነ አሸናፊ ይሆናል፤ ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማስቀረብ
4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው፡፡
6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡
መመለስ