የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ዕ/ፈት ቤት ዌደፕ ለመቐሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ ፅሕፈት መሳርያ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2016 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:30 ጥዋት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • Print
  • Pdf

የፕሮፎርማ (Shopping) ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ዕ/ፈት ቤት ዌደፕ ለመቐሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ ፅሕፈት መሳርያ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል፡፡

ተፈላጊ መስፈርት

1. ኣቅራቢዎች የ2016ዓ/ም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ቫት ምዝገባና የቅርብ ግዜ ወር ቫት ዲክሌረሽን ሰርቲፊኬት ማቅረብ

ይኖርባቸዋል።

2. እቃዎቹን በዝርዝር ስፐሲፊኬሽን በተገለፀው መሰረት ኣሸናፊ ሁኖ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ በ3ቀን ውስጥ እቃወ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡

3. ፕሮፎርማ ከ ዕለት 03/10/2016 ዓ/ም እስከ ዕለት 06/10/2016 ዓ/ም 03፡00 የሚቆይ ሁኖ ሰዓት 03፡30 ይከፈታለ ።

4. የፕሪፎርማዉ ማስከበርያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ ፕሮፎርማው ከተከፈተበት ግዜ ኣንስቶ ለ7 ቀናት ይሆናል፡፡

5. ተወደዳዳሪዎች የመወዳዳርያ ሰነዶችዉ የድርጅቱ ማህተም እና ፌርማ ማስቀመጥ ኣለባቸዉ።

6. ለኣሸናፊ ድርጅቶች ሙሉ ለሙሉ በዉሉ መሰረት ስራውን ኣጠናቅቆ ማስገባቱንና ማስረከቡ ከተረጋገጠ በሃላ ቢበዛ 05 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል፡፡

7. ግዢ ፈፃሚው መስራቤት ከኣሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የእቃውን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20% መቀንሶ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

8. ፕርፎርማ የተክኒክ መስፈርቱን ካማሉት ኣቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች ኣሸናፊ ይደረጋል ፡፡

9. ፅህፈት ቤታችን ፕሮፎርማ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣፣

0244 406747 10744 100804

መመለስ
የጨረታ ምድብ