አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የእቃዎች አቅርቦት ግዥ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን : 20 /2/2016 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

.

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ሰነድ ቁጥር / ሎት/

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ ሰነድ

መሽጫ ዋጋ በብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ ማስከበ መጠን በብር

1

07

የሰራተኞች ደንብ ልብስ

500.00

100,000.00

2

08

የፅዳት እቃዎች

500.00

15,000.00

3

09

የመኪና ጥገና እቃዎች

500.00

40,000.00

4

10

የምግብ ቤት እቃዎች

500.00

20,000.00

5

11

የቧንቧ እና የህንፃ ጥገና እቃዎች

500.00

35,000.00

6

12

የጀነሬተር

500.00

100,000.00

7

13

ፈርኒቸር/አርም ቼይር እና ብክ ቦርድ

500.00

30,000.00

8

14

የኤሌክትሪክ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፕላንት እና ማሽነሪ

500.00

100,000.00

9

15

የተለያዩ የምግብ ጥሬ እቃዎች /በድጋሚ/

500.00

60,000.00

ከህጋዊ ስራ ተቋራጮች አማካሪዎች እና ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

:

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለም አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከግዥ ክፍል፤ ህንፃ ቁጥር 53 ቢሮ ቁጥር 002 ፣ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች በሥራው መስh የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።

የክልል /ፌዴራል/ የኮንትራከተር ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ቫት ተመዝገቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።

ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ኮንስትራከሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአhሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል።

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መhፈት አይስተጓጎልም።

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ / በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም ።

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ

በስ 0914 18 91 15/0914 77 43 40 ደው ይጠይቁ

አክሱ ዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ