በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የህንፃ መሳርያ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ safty shoe ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ መጋቢት 25, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መጋቢት 28, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መጋቢት 28, 2012 09:00 ከሰአት
  • ህንፃ መሳርሒ/
  • Print
  • Pdf

1 የ 2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅረቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችል

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 24/07/2012ዓ/ም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 28/07/2012ዓ/ም  08፡30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 28/07/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 20 88 / 03 44 40 92 01

መመለስ
የጨረታ ምድብ