የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ
በጉምሩክ ኮምሺን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
... ኪራይ፣ጊዜያዊ ዶርሚተሪ ጥገና ሥራ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነው ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታየምግቢ ኣቅርቦትየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላከያ ሚኒስተር የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቐለ የሰራዊት ኣባላትና የሲቪል ሰራቶኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚወል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣኸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
... ቃዎች ፣የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የክችን እቃዎች ፣የመኪና ስፔር ፓርት ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣እንጨት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 18, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 11, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኤሲ የተገጠመለት ከ12 ሰው በላይ የመያዝ ኣቅም ያለው ቶዮታ ሚኒባስ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 4, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ